Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 29, 2025 .

ስታንዳርድ ባንክ /Standard Bank/ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የውጭ ባንክ በመሆን የሥራ ፈቃድ ተሰጥቶታል።

ስታንዳርድ ባንክ /Standard Bank/ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የውጭ ባንክ በመሆን የሥራ ፈቃድ ተሰጥቶታል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተሻሻለው የባንክ ሥራ አዋጅ መሠረት በአዲስ አበባ ለሚገኘው የስታንዳርድ ባንክ /Standard Bank/ ተወካይ ጽህፈት ቤት አዲስ የሥራ ፈቃድ በይፋ መስጠቱን አስታውቋል።

በአዲሱ አዋጅ መሠረት በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ቁጥጥር ሥር የነበረው የውጭ ባንኮች ተጠሪነት፤ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሆኗል።

በዚህም መሠረት ከአሁን በኋላ የውጭ ባንኮች ተወካይ ጽህፈት ቤቶችን ፈቃድ የሚያድሰው እና አሠራራቸውንም በበላይነት የሚቆጣጠረው ብሔራዊ ባንኩ ይሆናል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia