Jan 05, 2026 .
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድር ለማግኘት ማሟላት ያለበት መስፈርት ምንድን ነው?

ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድር ወስዶ ቤት ወይም መኪና ለመግዛት የፈለገ ሰው ብድሩን ለማግኘት ማሟላት ያለበት መስፈርት ምንድን ነው?
ባንኩ በቅርቡ የቤትና የመኪና ብድር ፈላጊዎችን የሚያስተናግድበትን መመሪያ ማውጣቱን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል፡፡
ለመሆኑ ዝርዝር መስፈርቶቹ ምን ይሆኑ?
በጉዳዩ ላይ በቂ ግንዛቤ እንዲኖረን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞች ብድር መስፈርትን (Consumer Loan Procedure) እናጋራችሁ።
Read the full pdf document here!

