Jan 08, 2026 .
በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ለሚከፈት የባንክ ቅርንጫፍ የፈቃድ አሰጣጥ ቅድመ ሁኔታ መመሪያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እስከዛሬ በስራ ላይ የቆዩ መመሪያዎችን የሚተኩና የሚያሻሽሉ አዳዲስ መመሪያዎችን በባንኩ ገዢ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ፊርማ ይፋ እያደረገ ሲሆን፤
ማክሰኞ ታህሳስ 28 ቀን 2018 በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ለሚከፈት የባንክ ቅርንጫፍ የፈቃድ አሰጣጥ ቅድመ ሁኔታ መመሪያ ይፋ አድርጓል።
“Requirements for Licensing a Bank Branch to Operate in Special Economic Zone Directive No. SBB/99/2026”.
Read the full pdf document!
DIRECTIVE_NO_SBB992026_REQUIREMENTS_FOR_LICENSING_A_BANK_BRANCH (1)

