Jan 26, 2026 .
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የዳይሬክተሮች ቦርድ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛዉን ሩብ ዓመት የምክር ቤቱን የስራ አፈፃፀም በመገምገም ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀምጧል።


የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የዳይሬክተሮች ቦርድ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛዉን ሩብ ዓመት የምክር ቤቱን የስራ አፈፃፀም ዛሬ በሲዳማ ብሔራዊ ክልል ሀዋሳ ከተማ በመገምገም ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀምጧል።

