Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Mar 25, 2026 .

ንግድ ትርፍ ብቻ ሳይሆን ማህበራዊ ኃላፊነትም መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል:-ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር

ታማኝነት ካፒታል ነው :: በችግር ጊዜ ደንበኛውን ያልበዘበዘ ነጋዴ፣ ነገ ገበያው ሲረጋጋ የሕዝብ ዘላቂ አመኔታ ያገኛል። ንግድ ትርፍ ብቻ ሳይሆን ማህበራዊ ኃላፊነትም መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል።

በድንገተኛ ክስተት (ለምሳሌ በጦርነት ወይም በፖሊሲ ለውጥ) ምክንያት ያለምንም ልፋት የሚገኝን ከፍተኛ ትርፍ ለራስ ብቻ ማጋበስ የረጅም ጊዜ የንግድ ጉዞን ያበላሻል።(ከፍፁም ንጉሴ የተወሰደ)

ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia