Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Apr 19, 2026 .

ለቻይና አፍሪካ የስራ ፈጣሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች በሙሉ

ለቻይና አፍሪካ የስራ ፈጣሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች በሙሉ

በቻይና አፍሪካ የስራ ፈጣሪዎች ጉባኤ (China-Africa Entrepreneurs Summit) ላይ ለመታደም በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት  ከተመዘገቡት ዉስጥ የተመረጣችሁ የንግዱ ማህበረሰብ በጉባኤዉ ላይ ለመታደም የሚያስችል የመግቢያ ካርድ የሚሰጠዉ ሜክሲኮ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፅ/ቤት  ህንፃ አንደኛ ፎቅ  በንግድና ኢንቨስትመንት ማስፋፍያ ዳይሬክቶሬት በቢሮ ቁጥር  07 መሆኑን አዉቃችሁ  ነገ ሚያዝያ 12 ቀን ከቀኑ 8:00-10፡00 ሰዐት ብቻ ተገኝታችሁ የመግቢያ ባጃችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0917809005 መደወል ይቻላል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia