Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Apr 29, 2026 .

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት አዘጋጅነት የተሰናዳው አካታች የፋይናንስ ፎረም በአዲስ እበባ እየተካሄደ ነው።

    

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት አዘጋጅነት የተሰናዳው አካታች የፋይናንስ ፎረም በአዲስ እበባ እየተካሄደ ነው።

በቤስት ዌስተርን ሆቴል በሚካሄደው ፎረም የምክር ቤቱን ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚን ጨምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ከኤክስፐርቲዝ ፍራንስ ግሩፕ (Expertise France Group AFD) ከአዋጭ መሠረታዊ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኀብረት ስራ ማኀበር እንዲሁም ከተለያዩ የሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች የቢዝነስ ተቋማት የተውጣጡ ተወካዮች ተገኝተዋል።

በፎረሙም ሴቶች፣ ወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች በቂ ይፋይናንስ አቅርቦት፣ የገበያ እድል እና የሥራ ቦታ እንደሚያሥፈልጋቸውና ለዚህ ደግሞ የባለድርሻ አካላት ትብብር እንደሚያሥፈልግ ተነቷስቷል።

ከፋይናንስ አቅርቦትና የፋይናንስ እውቀት ( financial litracy) ጋር በተያያዘ ወጣቶችን ያማከለ የገንዘብ አቅርቦት ሊኖር እንደሚገባም ተጠቁሟል።

An Inclusive Finance Forum organized by the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations is currently underway in Addis Ababa.

The forum, being held at Best Western Hotel Addis Ababa, has brought together key stakeholders from both the public and private sectors.

Among the participants are the Secretary General of ECCSA, Dr. Kenenisa Lemie, alongside representatives from the National Bank of Ethiopia, Commercial Bank of Ethiopia, Expertise France Group AFD, Awach saving and credit cooperative, as well as representatives of businesses led by women, youth, and persons with disabilities.

Discussions at the forum highlighted the need to improve access to finance and expand market opportunities for women, youth, and persons with disabilities.

The forum also underscored the importance of enhancing financial access and promoting financial literacy, particularly through youth-focused financial services, to ensure sustainable and equitable development.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia