Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Apr 29, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የሴቶች፤ የወጣቶች እና አካል  ጉዳተኞች የኢኮኖሚ ተሰትፎ ወሳኝ ተግባር ነው ብሎ ያምናል፡- ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚ ውስጥ ያለው ተሳትፎ እንዲያድግ ከተፈለገ የሴቶች፤ የወጣቶች እና አካል  ጉዳተኞች የኢኮኖሚ ተሰትፎ  በሚፈለገው ልክ መሆኑ ወሳኝ ተግባር ነው ብሎ ያምናል፡፡

እንደሚታወቀው በሴቶች፤ ወጣቶች እና አካል  ጉዳተኞች የተያዙ አብዛኞቹ ቢዝነሶች ከፋይናንስ ክፍተት ባሻገር ፤ ኢ-መደበኛ እና በአነስተኛ ደረጃ የሚገኙ መሆናቸው ፤ የሚንቀሳቀሱትም  በቂ ባልሆነና አነስተኛ ካፒታል በመሆኑ፤ አብዛኞቹ በልምድ የሚሰሩና የእውቀትና የክህሎት ክፍቶች ያለባቸው መሆን እና በሌሎች አካላዊና ቤተሰባዊ ጫናዎች ምክንያት በምርታማነት እና ውጤታማነት፤ ከገቢና ትርፋማነት አንጻር ከሌሎች ቢዝነሶች ጋር ሲነጻጸር ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡፡

በሌላም በኩል የመስሪያ ቦታ ፤ የገበያ  እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮች  ያላቸውን ዕምቅ የኢኮኖሚ አቅም ዕውን እንዳይሆን መሰናክል ነው፡፡

በመሆኑም እነዚህን ማነቆዎች በመፍታት በኢኮኖሚ ውስጥ ያላችሁ ተሳትፎ እንዲያድግ ማድረግ የሁላችንንም ትብብር የሚጠይቅ ተግባር ነው።

ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ።

❇️❇️❇️❇️❇️❇️

The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations believes that in order to enhance the participation of the private sector in the economy, it is essential to ensure meaningful economic inclusion of women, youth, and persons with disabilities.

As is well recognized, most businesses owned or led by women, youth, and persons with disabilities face multiple constraints beyond financial limitations.

Many of these enterprises operate informally and at a micro or small scale, often with insufficient and limited capital. In addition, they tend to rely heavily on experience-based operations, with notable gaps in knowledge and technical skills.

Combined with various social and family-related pressures, these challenges significantly affect their productivity and efficiency. As a result, compared to other businesses, their performance in terms of income generation and profitability remains relatively low.

On the other hand, limited access to working spaces, markets, and other related services further constrains their potential, preventing their economic capacity from being fully realized.

Therefore, addressing these barriers and enabling their active participation in the economy requires collective effort and collaboration from all stakeholders.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia