May 05, 2026 .
የበለፀገችና በኢኮኖሚ የፈረጠመች ኢትዮጵያን ለመጪዉ ትዉልድ ለማስረከብ ታሪካዊ ኃላፊነታችንን እንወጣ:- ሰብስብ አባፊራ

ጀግኖች አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር አስከብረዉ ነፃነቷን ሳያስደፍሩ ዝናዋ በአለም የናኘ ሉአላዊት አገር አስረክበዉናል፤ እኛ ደግሞ በተራችን የበለፀገችና በኢኮኖሚ የፈረጠመች ኢትዮጵያን ለመጪዉ ትዉልድ ለማስረከብ ታሪካዊ ኃላፊነታችንን እንወጣ!
===================
Goototni Abbootiin Keenya Daangaa Itoophiyaa kabachiisuun biyya Walabaafi birmadummaa guutuu qabdu nu dhaalchisaniiru. Nutimmoo dabaree keenya Itoophiyaa badhaateefi humni diinagdeeshii cimaa ta’e dhaloota dhufu dhaalchisuuf itti gaafatamummaa keenya haa baanu.
ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

