Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jun 22, 2026 .

ለሀገራችን ላኪና አስመጪ ነጋዴዎች በሙሉ

China Import and Export Fair Conference_African Union HQ_July 7, 2026_3:00PM-5PM
 
ለሀገራችን ላኪና አስመጪ ነጋዴዎች በሙሉ

ጉዳዩ፡ የቻይና ግዙፉ Canton Fair Expo ይመለከታል፡፡

በቻይና በየአመቱ በሚካሄደዉ  ታዋቂዉ እና ግዙፉ China Import and Export Fair (Canton Fair) በቅርብ እንደሚካሄድ በመጥቀስ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. (ጁላይ 7 ቀን 2026) ከቀኑ 9፡00-11፡00 ሰዓት በአፍሪካ ህብረት ዋና መስሪያ ቤት ስለኤክስፖዉ ማብራሪያ ለመስጠት ኮንፈረንስ ማዘጋጀታቸዉን በመግለጽ  በኮንፈረንሱ  ላይ የሚሳተፉ 40 ታዋቂ የሀገራችን ላኪና አስመጪዎችን እንድንጋብዝ የቻይና ኤምባሲ ጠይቀዉናል፡፡ በመሆኑም በኮንፈረንሱ ላይ  በመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ በዚህ ጉግል ሊንክ https://forms.gle/oJ7EMvJn3HJQLNA69 አስከ ሰኔ 19 ቀን 2018 ብቻ እንድትመዘገቡ ተጋብዛችኋል፡፡
ማሳሰቢያ፡ ለተመረጡት ተሳታፊዎች ብቻ በሞባይል ሜሴጅ ቀድሞ እንዲደርሳቸዉ ይደረጋል፡፡
ለተጨመሪ መረጃ 0917809005 ላይ መደወል ይቻላል፡፡

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia