ተስፋን እንትከል:- ሰብስብ አባፊራ

ተስፋን እንትከል! የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር






በመላው አገራችን የምትገኙ 516 የክልል፣ የከተማ እና የወረዳ ንግድ ምክር ቤቶች አመራር እና ሰራተኞች እንዲሁም ባለሀብቶች የ8ቢልየን ችግኝ ተከላ መረሀ ግብሩን ለማሳካት ርብርብ እንድታደርጉ ጥሪ አቀርባለው ::
መላው የንግዱ ማህበረሰብ ለሀገራዊው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ስኬት በግንባር ቀደምነት የራሱን ድርሻ እንዲወጣም ከታላቅ አደራ ጭምር ጥሪዬን አቀርባለው።
“አረንጓዴ አሻራ የዛሬ ተግባራችን፣ የነገ ትውልድ ዋስትናችን ነው።”
ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት
Let’s Plant Hope! The 2018 E.C. Green Legacy Initiative
I call upon the leadership and staff of all 516 regional, city, and woreda chambers of commerce and Sectoral Associations across the country, as well as investors, to make every effort to ensure the successful implementation of the 8 billion seedling planting campaign.
I also earnestly call on the entire business community to take a leading role and fulfill its responsibility in ensuring the success of the national Green Legacy Initiative.
“The Green Legacy is our action today and the guarantee of future generations.
Sebsib Abafira Abajobir
President, Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

