Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jul 08, 2026 .

ኢትዮጵያና በዩናይትድ ኪንግደም ስላለው የገበያ እድል  ስልጠናዊ ወርክሾፕ እየተካሔደ ነው ።

 

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር (MoTRI) ከዩናይትድ ኪንግደም (UK) መንግሥት ጋር በመተባበር በንግድ ሥራ ለተሰማሩ ላኪዎች በኢትዮጵያና በዩናይትድ ኪንግደም ስላለው የገበያ እድል  ስልጠናዊ ወርክሾፕ እየተካሔደ ነው ።
በአካልና  በዙም በኢትዮጵያ የጥራት መንደር እየተካሄደ  በሚገኘው ወርክሾኘ  የመንግሥት ተወካዮች፣ የልማት አጋሮች፣ ላኪዎች፣ የንግድ ዘርፍ  ማኅበራት እንዲሁም  የላኪዎች  ተወካዮች ተገኝተዋል።
በወርክሾቹ  የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት (ECCSA) ምክትል ዋና ጸሐፊ ወ/ ሮ  ሄለን ረታ Developing Countries Trading scheme (DCTS ) ለታዳጊ ሐገሮች በተለይም ለኢትዮጵያ ላኪዎች  ሰፊ እድል  ይዞ የመጣ መሆኑን ገለጸው ፣  ይህ ወርክ ሾፕ  ነጋዴዎች ወደ ዩናይትድ ኪንግደም ገበያ ለመግባት ምቹ ዕድል ይፈጥራልም ብለዋል።

በለንደን የኢትዮጵያ ኢምባሲ አምባሳደር ብሩክ መኮንን በበኩላቸው   በዙም ባደረጉት ንግግር  በኢትዮጵያና በዩናይትድ ኪንግደም መካከል  ጠንካራ የንግድና ዲኘሎማሲ ግንኙነት   መኖሩን ገልጸዉ
የዩናይትድ ኪንግደም ገበያ ለኢትዮጵያ ቡና፣ ጨርቃ ጨርቅ እና ሌሎች ምርቶች ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ጠቅሰዋል።
በወርክሾፕ ላይ ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ከዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት እና ከኢትዮጵያ ላኪዎች የተወጣጡ ተወካዮችም ተገኝተዋል።

ECCSA Highlights the UK’s DCTS as a Gateway for Expanding Ethiopian Exports

The Ministry of Trade and Regional Integration (MoTRI), in collaboration with the United Kingdom Government, organized a hybrid training  on the United Kingdom’s Developing Countries Trading Scheme (DCTS) at the Ethiopian Standards Institute’s Quality Village in Addis Ababa. The training brought together government representatives, development partners, exporters, business associations, and private sector representatives, with participants joining both in person and virtually.
Speaking at the event, Ms. Helen Retta, Deputy Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), said the DCTS offers a valuable opportunity for Ethiopian exporters by providing preferential access to the UK market through reduced or zero tariffs on a wide range of eligible products.

Delivering his remarks virtually from London, Ambassador Biruk Mekonnen, Head of Mission at the Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in London, underscored the strong and growing bilateral relationship between Ethiopia and the United Kingdom. He stated that the two countries are working to achieve tangible results in trade and development cooperation.

Representatives from the Ministry of Trade and Regional Integration, the United Kingdom Government, and Ethiopian exporters also attended the workshop.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia