Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 01, 2026 .

ECCSA Secretary General Dr. Kenenisa Lemie and Dr. Getachew Gizaw of the Honorary Consulate of Ethiopia in Hungary.

 

Ethiopia and Hungary are exploring ways to expand trade and investment cooperation, following talks between ECCSA Secretary General Dr. Kenenisa Lemie and Dr. Getachew Gizaw of the Honorary Consulate of Ethiopia in Hungary.

Dr. Getachew said Hungarian companies were showing growing interest in Ethiopia, particularly in agro-processing and pharmaceuticals, and were seeking partnerships with Ethiopian businesses.

Dr. Kenenisa highlighted investment opportunities in Ethiopia and called for closer cooperation between business institutions in both countries.

Hungarian companies have also been invited to participate in the 16th Ethio-Chamber International Trade Fair in Addis Ababa, which will provide an opportunity to explore partnerships and investment opportunities.

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ በሃንጋሪ የኢትዮጵያ ቆንስል ኢኮኖሚስት ዶ/ር ጌታቸው ግዛው ጋር ተወያዩ።

የሃንጋሪ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ለመሥራትና ኢንቨስት ለማድረግ እያሳዩት ስላለው ፍላጎት ገለጻ ያደረጉት ዶ/ር ጌታቸው በተለይም በግብርና ምርት ማቀነባበር፣ በፋርማሲዩቲካል እና በሌሎች ዘርፎች ሰፊ የትብብር ዕድሎች መኖራቸውን አመልክተዋል።

ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ በበኩላቸው የሃንጋሪ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የሚገኙትን ሰፊ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች አብራርተው ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለውጭ ባለሀብቶችና ለዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ምቹ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን እየፈጠረች መሆኑንም ገልጸዋል።

በኢትዮጵያና በሃንጋሪ የግሉ ዘርፍ መካከል ጠንካራ ትስስር መፍጠር፣ የኢንቨስትመንት ትብብርን ማስፋፋት፣ የቴክኖሎጂ ሽግግርን ማበረታታትና የቢዝነስ ትስስር ዕድሎችን ማስፋት አስፈላጊ መሆኑም ተነስቷል።

የሃንጋሪ ኩባንያዎች በቅርብ ወራት በአዲስ አበባ ሊካሄድ በታቀደው 16ኛው የኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia