Sep 07, 2026 .
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የማንሠራራት ጉዞ ላይ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በቁርጠኝነት ይወጣል።

የማንሠራራት ቀን
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የግሉ ዘርፍ ድምፅና አጋር በመሆን፣ በኢትዮጵያ የማንሠራራት ጉዞ ላይ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት በቁርጠኝነት ይወጣል። የምንሰራው ለዛሬ ብቻ ሳይሆን፣ ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለችና ያደገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ነው።
ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት





The Day of Renewal The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), as the voice and partner of the private sector, is committed to fulfilling its responsibility in Ethiopia’s journey of renewal.
What we are working for is not only for today, but also to build a better, more prosperous Ethiopia for the next generation.
Sebsib Abafira Abajobir
President, Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

