የፅናት ቀን

የፅናት ቀን
የፀጥታ ኃይሎቻችን አገራችንን በፅናት በመጠበቅ የሰላማችንና የደህንነታችን ዋስትና ሲሆኑ ፤ የግሉ ዘርፍ ደግሞ የአገራችን ኢኮኖሚ ምሰሶ በመሆን፣ በምርት፣ በኢንቨስትመንት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራና በኢኮኖሚ ዕድገት ላይ በመስራት ለዘላቂ አገራዊ እድገትና ልማት የበኩሉን ይወጣል።
ፅናታችን የአገር ጥንካሬ ነው፤ ሰላማችን የኢኮኖሚያችን መሠረት ነው።
ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
ፕሬዚዳንት
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
❇️❇️❇️❇️
The Day of Perseverance
As our security forces stand as the guardians of our peace and security, protecting our country with perseverance and dedication, the private sector, as a pillar of our national economy, contributes to sustainable national growth and development through production, investment, job creation, and economic growth.
Our perseverance is the strength of our nation, and our peace is the foundation of our economy.
Sebsib Abafira Abajobir
President, Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

