Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 09, 2026 .

አገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አስተዳደር ምክር ቤት መመስረቱ በኢትዮጵያን የሰው ኃይል ልማት ትልቅ አቅም ይፈጥራል።

አገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አስተዳደር ምክር ቤት መመስረቱ የኢትዮጵያን የሰው ኃይል ልማት ከኢኮኖሚውና ከገበያው ተፈላጊነት ጋር ለማጣጣም ወሳኝ እርምጃ ሲሆን እስካሁን እየተከናወኑ ላሉ ተግባራትም ትልቅ አቅም ይፈጥራል።

የግሉ ዘርፍ የሚፈልገው የሰለጠነ የሰው ኃይል በአንድ በኩል ብቃት ያለው እና ለሚሰራው ተግባር ቴክኒካል ኮምፒተንስ እንዲሁም በሙያዊ ስነምግባር የታነፀ መሆን የሚኖርበት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ይህን የስራ ገበያ ፍላጎት የሚረዱና በተግባር የሚሰሩ ተቋማት ያስፈልጉናል።

ስለዚህ፤ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ከኢንዱስትሪው፣ ከንግዱ ማኅበረሰብና ከአሠሪዎች ፍላጎት ጋር ተቀናጅቶ መመራት የሚገባው ሲሆን፤ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትም የስልጠና ስርዓቱ ከስራ ገበያው ጋር እንዲጣጣም እና ተመራቂዎች ያለምንም ችግር ወደ ስራ ዓለም እንዲገቡ በትኩረት የሚሰራ ይሆናል።

ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
ፕሬዚዳንት
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
❇️❇️❇️❇️❇️
The establishment of the National TVT Governance Council is a critical step toward aligning Ethiopia’s human resource development with the needs of the economy and the labour market. It also creates significant potential to strengthen the initiatives currently underway.

The private sector needs a skilled workforce that, on the one hand, possesses the necessary competencies and technical skills to perform its duties effectively and is grounded in strong professional ethics.

On the other hand, we need institutions that understand labour market demands and translate them into practical training and skills development.

Therefore, TVT should be governed and implemented in close alignment with the needs of industry, the business community, and employers.

The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) will place strong emphasis on ensuring that the training system responds effectively to labour market needs and that graduates can transition smoothly and successfully into the world of work.

Sebsib Abafira Abajobir

President, Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia