Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 23, 2026 .

ወ/ሮ ሄለን ረታ በኢትዮጵያ ከስሎቫክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ራስቲስላቭ ክሪዛን ጋር ተወያዩ፡፡

 

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ምክትል ዋና ፀሐፊ ወ/ሮ ሄለን ረታ በኢትዮጵያ ከስሎቫክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ራስቲስላቭ ክሪዛን ጋር በአገራቱ መካከል ሊኖሩ ስለሚችሉ የኢኮኖሚና የንግድ ትብብር ዕድሎች ላይ ተወያዩ፡፡

በዉይይቱ የስሎቫክ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተለይም በግብርና ማሽነሪዎች፣ በውኃ አስተዳደር፣ በኒውክሌር ኢነርጂ እና በሌሎች ዘርፎች ላይ የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተጠቁሟል።

የስሎቫክ ሪፐብሊክ ኩባንያዎች የፊታችን ጥር ወር መጨረሻ በአዲስ አበባ በሚካሄደው 16ኛው ኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ ቀርቦላቸዋል።

 
The Deputy Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations, Mrs. Helen Reta, held discussions with the Ambassador of the Slovak Republic to Ethiopia, Mr. Rastislav Krizan, on potential opportunities for economic and trade cooperation between the two countries.

During the discussion, it was noted that Slovak companies are interested in engaging in Ethiopia, particularly in the areas of agricultural machinery, water management, nuclear energy, and other sectors.

The Slovak companies were also invited to participate in the 16th Ethio-Chamber International Trade Fair, which will be held in Addis Ababa at the end of January next year.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia