Read more

Nov 13, 2026 .

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ዶ/ር ዛልጋስ አዲልባየቭ ጋር በኢኮኖሚ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ተወያየ።

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ዶ/ር ዛልጋስ አዲልባየቭ ጋር በኢኮኖሚ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ተወያየ።

ሁለቱ ሀገራት ያላቸው የንግድ ልውውጥ ካለው ሰፊ ዕድል አንጻር ከሚጠበቀው ደረጃ በታች ሲሆን ይህንን ለማሻሻል የሁለቱ ሀገራት ቢዝነሶች በቅንጅት መስራት እንዳለባቸው ተነስቷል።

የካዛኪስታን ኩባንያዎች ከጥር 26 እስከ ጥር 30/2019 በሚካሄደው 16ኛው ኢትዮ ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት እንዲሳተፉ የምክር ቤቱ ምክትል ዋና ጸሐፊ ወይዘሮ ሄለን ረታ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) held discussions with Dr. Zhalgas Adilbayev, Kazakhstan’s Ambassador to Ethiopia and Permanent Representative to the African Union, on strengthening economic, trade and investment relations between the two countries.

Noting that bilateral trade remains below its potential, both sides emphasised the need for closer business cooperation. ECCSA Deputy Secretary General, Mrs. Helen Retta, invited Kazakhstani companies to participate in the 16th Ethio Chamber International Trade Fair, scheduled for February 03-07,2027.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia