Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Nov 22, 2026 .

የጅማ እና የአካባቢው የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ በጂማ ዶሎሎ ሆቴል 17ኛውን ጠቅላላ ጉባኤዉን አካሂዷል።

የጅማ እና የአካባቢው የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ በጂማ ዶሎሎ ሆቴል 17ኛውን ጠቅላላ ጉባኤዉን አካሂዷል።
የተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር እና አቶ ነጅብ ከድር ለክልሉ ምክር ቤት በእጩነት የተመረጡ ስሆን ፣ ለጂማ እና አከባቢው ምክር ቤት አቶ ናጂብ ከድር ፕሬዚዳንት፣ ኢንጂነር አሚን አባፊጣ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የተቀሩት ዘጠኝ ሰዎች የምክር ቤቱ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሆነው ተመርጠዋል።

ጉባኤው በዕለቱ የክብር እንግዳ በአቶ ኑመር ሸምሱ ንግግር የተከፈተ ሲሆን በጉባኤው ላይ የኦዲት ሪፖርት የሥራ ሪፖርት እና የ2019 የትኩረት ዕቅድ ለምክር ቤቱ ጠቅላላ ጉባኤ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበት በሙሉ ድምፅ ጸድቋል።

ጠቅላላ ጉባኤው ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ምክር ቤቱን የሚያገለግሉ ፕሬዝዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት እና ዘጠኝ የቦርድ አባላት የመረጠ ሲሆን በተጨማሪም ጠቅላላ ጉባኤው ለክልሉ ምክር ቤት ሁለት እጩዎችን መርጧል።

በዚህም መሰረት የተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር እና አቶ ነጅብ ከድር ለክልሉ ምክር ቤት በእጩነት የተመረጡ ስሆን ፣ ለጂማ እና አከባቢው ምክር ቤት አቶ ናጂብ ከድር ፕሬዚዳንት፣ ኢንጂነር አሚን አባፊጣ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የተቀሩት ዘጠኝ ሰዎች የምክር ቤቱ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሆነው ተመርጠዋል።

Mani maree daldalaaf woldaan sekteraa Jimmaaf naanoo ishee hara ganama iraa egalee yaa’ii woliigalaa marsaa 17ffaa isaa Hoteela Dololooti gegeeseera.

yaaiin kun keesumaa kabajaa yaaii kanaa obbo Numeri shemsu kanbaname yootau gaabaasni hojii gabaasni Odiitiif karoori xiyeefano bara 2019 gumiidhaaf dhihaatee erati marayatamuun sagalee guutuudhaan mirkaneera

gumiin yaaii kun wogootan lamaan dhufaniif kan mana marichaa tajajilan prezdantii Iti’aanaa prezdaantiif Bordii darekterootaa nama sagal kan filateera. dabalataanis gumiin yaa’ii woliigalaa kun baka bu’ootan mana maree naanootiif dorgomanis nama lama filatee naanoof dabarseera.

haaluma kanaan mana maree naanootiif obbo sebsib Abafiraaf obbo najiib kedir mana maree jimaaf naanoo isheetiif obbo Najib kadir prezdanti Injiner Amin Abafixa itaana prezdaantiif kan hafan namooni sagal boordi darekteroota mana mn arichaa ta’uun filatamaniiru.
❇️❇️❇️❇️❇️❇️

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia