Read more

Nov 27, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት “የፓን አፍሪካ የክፍያ እና የሂሳብ ማወራረጃ ሥርዓት በኢትዮጵያ መተግበር-የምክክር መድረክ ላይ ተሳትፏል።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን “የፓን አፍሪካ የክፍያ እና የሂሳብ ማወራረጃ ሥርዓት በኢትዮጵያ መተግበር፡ በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ማዕቀፍ ውስጥ ለግሉ ዘርፍ ያለው ዕድልና አንድምታ” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ ተሳትፏል።

በመድረኩም የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአገራችን የግል ዘርፍ በአህጉር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችሉ የፖሊሲ ማዕቀፎችና የዲጂታል መሠረተ ልማቶች እንዲጠናከሩ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የምክር ቤቱን ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚን በመወከል በፓናሊስትነት የተሳተፉት የምክር ቤቱ የጥናትና ፖሊሲ አዲቮኬሲ ዳይሬክተር አቶ ታከለ አየለ፣ የግሉን ዘርፍ ዕይታና ሚና አስመልክቶ ባቀረቡት ገለፃ ገለፀዋል።

ECCSA participated in a consultative forum organised by UNECA on the Pan-African Payment and Settlement System
(PAPSS)in Ethiopia and its implications for the private sector under AfCFTA.

Representing the Secretary General, Dr. Kenenisa Lemi, Mr. Takele Ayele, Director of Research, Policy and Advocacy, highlighted the Chamber’s commitment to strengthening policy frameworks and digital infrastructure to enhance the competitiveness of Ethiopia’s private sector in African markets.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia