Read more

Nov 26, 2026 .

ከሩዋንዳ የመጡ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጋር ውይይት አካሂደዋል።

 

ከሩዋንዳ የመጡ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ተወካዮችና ኪጋሊ ከተማን ጨምሮ ከተለያዩ ተቋማት የተወከሉ አካላት ጋር ንግድ፣ በኢንቨስትመንትና ቢዝነስ ትብብር ዕድሎች ዙሪያ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጋር ውይይት አካሂደዋል።

የልዑካን ቡድኑን የምክር ቤቱ ምክትል ዋና ጸሐፊ ወይዘሮ ሄለን ረታ ያነጋገሯቸው ሲሆን ፤ በኢትዮጵያ ቆይታቸው በአገሪቱ ስላለው የኢንቨስትመንትና የንግድ ዕድሎች መረዳታቸውንም ገልጸዋል።

Representatives of SMEs from Rwanda, together with officials from various institutions, including the City of Kigali, held discussions with ECCSA on opportunities for trade, investment and business cooperation.

The delegates expressed their appreciation for the opportunity to learn more about Ethiopia’s investment and trade opportunities during their stay in the country.The delegation was received by Mrs. Helen Retta, Deputy Secretary General of ECCSA.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia