Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com
Latest News
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአባል ምክር ቤቶችን ተቋማዊ አቅም እንዲሁም የአሠራር ብቃትን ለማጠናከር የጀመረውን የአቅም ግንባታ ተግባራት በተጠናከረ መልኩ እያከናወነ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ በተካሄደው 8ኛው የሥራ ቡድን ስብሰባ ላይ ተገለጸ። በንግድ ዘላቂነት እና የአባላት የመረጃ ቋት ሥርዓት ስትራቴጂካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቋል። የካፒታል ጋዜጣ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር ሰፊ፣ዝርዝርና ሙያዊ ቆይታ አድርጓል። በተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራውና የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ያካተተው ልዑክ፣ ከ10 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በኤግዚቢሽኑ ተሳትፏል። ኢትዮጵያን ከዓለም አቀፍ የንግድ ማኅበረሰብ ጋር ማገናኘት የውጭ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ጉብኝቶቻችን ዋነኛ ዓላማ ነው።

Read more

Oct 08, 2026 .

Dr. Kenenisa Lemie held a discussion with Sean Boyd, Minister-Counsellor and Head of Development Cooperation at the Embassy of Canada to Ethiopia.

The Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations Dr. Kenenisa Lemie held a discussion with Sean Boyd, Minister-Counsellor and Head of Development Cooperation at the Embassy of Canada to Ethiopia.

During the meeting, Dr. Kenenisa briefed the Canadian diplomat on ECCSA’s historical overview, vision, mission, and core values, highlighting the Chamber’s role in driving economic growth and supporting the private sector. He also outlined the strategic reform measures currently underway at the Chamber to enhance its services, facilitate trade and investment, and foster stronger public-private partnerships.

The discussions aimed at exploring potential avenues for bilateral cooperation, economic collaboration, and development support between Canada and Ethiopia’s business community.

❇️❇️❇️❇️❇️❇️

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ በኢትዮጵያ የካናዳ ኤምባሲ የልማት ትብብር ሃላፊ እና ሚኒስቴር-ካውንስለር ከሆኑት ሾን ቦይድ (Sean Boyd) ጋር ተወያዩ።

በውይይቱ ወቅት ዶ/ር ቀነኒሳ ለካናዳው ዲፕሎማት ስለ ምክር ቤቱ ታሪካዊ ዳራ፣ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች ገለፃ ያደረጉ ሲሆን፣ ተቋሙ የኢኮኖሚ እድገትን በማፋጠን እና የግል ዘርፉን በመደገፍ ረገድ የሚጫወተውን ሚና አብራርተዋል።

በተጨማሪም የምክር ቤቱን አገልግሎት ለማሻሻል፣ ንግድና ኢንቨስትመንትን ለማቀላጠፍ እንዲሁም የመንግስትና የግሉን ዘርፍ ግንኙነት ለማጠናከር እየተከናወኑ ያሉ ስትራቴጂካዊ የሪፎርም እርምጃዎችን አብራርዋል::

ውይይቱ በካናዳ እና በኢትዮጵያ የንግድ ማህበረሰብ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ትብብር፣ የኢኮኖሚ ግንኙነት እና የልማት ድጋፍ የበለጠ ለማጠናከር ያለመ ነው።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia