Dr. Kenenisa Lemie, secretary general of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), held a fruitful discussion with Delegation of the European Union to Ethiopia

Dr. Kenenisa Lemie, secretary general of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA), held a fruitful discussion with Delegation of the European Union to Ethiopia Head of Sector Governance and Peace Cooperation, Anna Lixi (phD).
They talked about how capacitating the private sectors to play their appropriate role in national Economic development by contributing to GDP. They stated how the two organizations could work together in areas, including supporting women, youth and people with disabilities in business, facilitating public private dialogue to create favorable business environment and peace building.


የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ከአውሮፓ ኅብረት የኢትዮጵያ የሴክተር አስተዳደርና የሰላም ትብብር ኃላፊ ዶ/ር አና ሊሲ ጋር ውጤታማ ውይይት አካሄዱ።
በውይይታቸውም የግሉን ዘርፍ አቅም በመገንባት በሀገር የኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ ተገቢውን ሚና እንጫወቱ ለማስቻል በጋራ መስራት በሚችሉ ነገሮች ላይ ትኩረት ሰጥተው ተነጋግረዋል፡፡በተለይም ቢዝነስ ላየ የተሰማሩ ሴቶችን፣ ወጣቶችን እና አካል ጉዳተኞችን በመደገፍ፣ የመነግስትና የግል ዘርፍ የምክክር መድረኮችን በማመቻቸት ምቹ የንግድ ከባቢን በመፍጠር እና በሰላም ግንባታ ላይ በጋራ መስራት እንደሚችሉ ዶ/ር አና ሊሲ ገልጸዋል።


