Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Oct 13, 2025 .

ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት የቢዝነስ የአሠልጣኞች ስልጠና (Training of Trainers) መሰጠት ተጀመረ፣

ሁለተኘው ዙር የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት የቢዝነስ የአሠልጣኞች ስልጠና (Training of Trainers) መሰጠት ተጀመረ፣

ስልጠናው ምክር ቤቱ ከSNV – LIWAY ፕሮጀክት እንዲሁም ከስራና ክህሎት ሚኑስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሲሆን በተለይም የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂን ውጤታማ ለማድረግና የቢዝነስ ተቋማትን አቅም ለመገንባት ያለመ መሆኑን የምክር ቤቱ የቢዝነስ አመራር አካዳሚ ዳይሬክተር አቶ ብስራት በለጠ ገልጸዋል።

በመሆኑም ሥልጠናው በዲጂታል ማርኬቲንግ፣ በአድቨርታይዝመንት እና ብራንዲንግ እንዲሁም በኢ-ኮሜርስና ሌሎች መሥኮች ላይ ያተኮረ ነው።

ሥራና ክህሎት ሚኒስቴርም የሥልጠና ሞጁሎችን በማዘጋጀት የተሣካና ቀጣይነት ያለው ሥልጠና እንዲሠጥ እየሠራ ይገኛል።

ሠልጣኞችም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ጨምሮ ከተለያዩ ድርጅቶች የተውጣጡ አሠልጣኞች ናቸው።

SNV የተሠኘው ተቋም በግብርናና ምግብ፣ በኃይል እና በሌሎች መሥኮች የሚሠራ የኔዘርላንድ የልማት ድርጅት ነው።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia