Nov 12, 2025 . መላው የንግዱ ማኅበረሰብም ጥንቃቄ እንዲያደርግ የተፈቀደላቸው የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶችን አገልግሎት አሰጣጥ በተመለከተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከላይ የተያያዘውን መግለጫ ያወጣ ሲሆን፤ መላው የንግዱ ማኅበረሰብም ጥንቃቄ እንዲያደርግ መረጃውን አያይዘናል። Previous Post የጫት ላኪነት የቅድመ ፈቃድ ብቃት ማረጋገጫ የወሰዱ ላኪዎች የንግድ ስራ ፈቃድ ማውጣት፣ ማደስ ወይም ማሻሻል የሚችሉት የብቃት ማረጋገጫውን ከወሰዱበት ቀን አንስቶ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ ብቻ ነው፡፡ Next Post በሁከት እና በሚድያ ጋጋታ ፍትህም ታሪክም ልማትም አይቀለበስም!