Oct 09, 2025 .
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ ባደረገው አስተዋጽዖ እውቅናና ሽልማት ተበረከተለት ::


የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ ባደረገው አስተዋጽዖ እውቅናና ሽልማት ተበረከተለት ::
የተሰጠውን የእውቅና ሽልማትም የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሰብሰብ አባፊራ አባጆቢር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት ከአቶ አደም ፋራህ እጅ ተቀብለዋል፡:
የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ሌሎች አካላትም እውቅናና ሽልማት ተበረክቶላቸዋል።



