Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jun 26, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ከኡዝቤኪስታን አምባሳደር ጋር  በአገራቱ መካከል ስላለ የንግድ እና ገበያ እድሎች ተወያዩ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ከኡዝቤኪስታን አምባሳደር ጋር  በአገራቱ መካከል ስላለ የንግድ እና ገበያ እድሎች ተወያዩ።

በውይይቱም የምክር ቤቱ ምክትል ፕሬዚደንት አይናለም አባነይነህ (ዶ/ር) በአገራችን ስላለው የኢንቨስትመንት አማራጮች እና የገበያ እድሎች  ገለፃ  ያቀረቡ ሲሆን በአፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጣና እንዲሁም በዓለም የንግድ ድርጅት አባልነት ሂደት ዙሪያ እና  ለአገራችን ስለሚኖረው ጠቀሜታ አብራርተዋል።

በኢትዮጵያ የኡዝቤክስታን ሪፐብሊክ አምባሳደር   አሽራፍ ኮድጂዬቭ (ዶ/ር) በበኩላቸው የአገራቸው ኩባንያዎች በጨርቃጨርቅ ፣ በግብርና ማቀነባበረ፣ በቆዳና  ቆዳ ውጤቶች እንዲሁም በውሃ መስኖ እና ተያያዥ ቴክኖሎጂ ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል።
  
The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) discussed trade and investment opportunities with Uzbekistan Ambassador . During the meeting, ECCSA Vice President Dr. Aynalem Abayneh highlighted Ethiopia’s investment and market opportunities, as well as the benefits of AfCFTA and the country’s WTO accession process.

Uzbekistan’s Ambassador to Ethiopia, Dr. Ashraf Khodjiev, expressed his country’s interest in investing in textiles, agro-processing, leather and leather products, and irrigation technologies.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia