Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jun 03, 2026 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዓለም አቀፍ ተቋማትን ጨመሮ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር መስራቱን ይቀጥላል:- ሰብስብ አባፊራ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር በአዋጅ ቁጥር 341/95 ከተሰጡት  ኃላፊነቶች ወካከል  የግሉን ዘርፍ አቅም  ማጎልበት ዋንኛው ሲሆን ይህንን ተልዕኮውን ለማሳካትም ዓለም አቀፍ ተቋማትን ጨመሮ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር መስራቱን ይቀጥላል።

ዛሬም  የምክር ቤታችን  የስራ ኃላፊዎች ከተባበሩት መንግስታት ፖፕሌሽን ፈንድ  ባለሙያዎች ጋር  የሴቶችን ችግሮች መቅረፍ በሚችሉ የአቅም ግንባታ እና በሴቶች ቢዝነስ ዙሪያ በትብብር ለመስራት በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል።

በውይይቱም የምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ በአመራር አካዳሚው በኩል ሰለሚሰጡ ስልጠናዎች፣ በሴቶች በወጣቶችና አካል ጉዳተኞች እንዲሁም ከልማት አጋሮች ጋር እየተከናወኑ ባሉ የትብብር አግባቦች ዙሪያ ገለፃ አቅርበዋል፡፡

ከዚህ አንፃር ፤ ከላይ እንደገለፅኩትም የግሉን ዘርፍ አቅም በማጎልበት ረገድ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር መስራታችንን አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል።

ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት
❇️❇️❇️❇️

Under Proclamation No. 341/2003, one of the key responsibilities of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations is to strengthen the capacity of the private sector. In order to achieve this mission, the Chamber continues to work in collaboration with relevant stakeholders, including international institutions.

Today as well, the leadership of our Chamber held discussions with experts from the United Nations Population Fund-Ethiopia (UNFPA) on possible areas of cooperation, particularly in capacity building initiatives that can address women’s challenges and on women’s business empowerment.

During the discussion, ECCSA Secretary General, Dr. Kenenisa Lemi, presented an overview of training programs delivered through the Leadership Academy, as well as ongoing collaborative efforts with development partners focusing on women, youth, and persons with disabilities.

In this regard, as stated above, we will continue to strengthen our collaboration with all stakeholders in advancing the capacity development of the private sector.

Sebsib Abafira Abajobir
President, Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia