Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jun 25, 2025 .

የኢትዮጵያ የንግድ ልዑክ  በኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳዳር ዳባ ደበሌ ደማቅ የፕሮቶኮል አቀባበል እንደተደረገለት አቶ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ገለፁ፡፡

በጃፓን-ቶክዮ ለሚገኘው የኢትዮጵያ የንግድ ልዑክ  በኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳዳር ዳባ ደበሌ እና በመላው የኤምባሲው ሰራተኞች ደማቅ የፕሮቶኮል አቀባበል እንደተደረገለት የኢትዮጵያ ንግድና የዘርፍ ምህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ገለፁ::
ለተደረገው አቀባበል ምስጋናቸውን ያቀረቡት ፕሬዚዳንቱ ፤ ምክር ቤታችን ንግድና ኢንቨስትመንትን በማስተዋወቅ ረገድ  ከኤምባሲው ጋር የሚያከናውነውን ተግባር አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።
❇️❇️❇️❇️❇️❇️
Jilli daldala Itiyoophiyaa simannaa ho’aa pirootokoolii Jaappaanitti Ambaasaaddara Itiyoophiyaa Dhaaba Dabalee fi hojjettoota isaaniitiin Tookiyootti taasifameef ::
Kabajamoo Ambaasaaddar Dhabaa Dabalee isin galateefana

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia