Nov 18, 2025 .
የኢትዮ-ሳዑዲ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ማሪዮት ሆቴል ተካሄደ።



የኢትዮ-ሳዑዲ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ማሪዮት ሆቴል ተካሄደ።
በፎረሙ ላይ አገሪቷ ያላት የኢንቨስትመንት አማራጮች ምቹ የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች የኢትዮጵያ ጂኦ ፖለቲካዊ መገኛ ለመካከለኛዉ ምስራቅ አገሮች ወደ አፍሪካ ገበያ ለመግባት ምቹ መሆኑ እንዲሁም አምራች የሰዉ ኃዮል አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት መኖሩ በመንግስት ከፍተኛ ኃላፊዎች ተገልጿል።



