Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com
Latest News
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በኢትዮጵያ የካዛኪስታን አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት ቋሚ ተወካይ ዶ/ር ዛልጋስ አዲልባየቭ ጋር በኢኮኖሚ፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ዙሪያ ተወያየ። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የአባል ምክር ቤቶችን ተቋማዊ አቅም እንዲሁም የአሠራር ብቃትን ለማጠናከር የጀመረውን የአቅም ግንባታ ተግባራት በተጠናከረ መልኩ እያከናወነ ነው። ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር ወደ ወሳኝ ምዕራፍ መሸጋገሩ በጄኔቫ፣ ስዊዘርላንድ በተካሄደው 8ኛው የሥራ ቡድን ስብሰባ ላይ ተገለጸ። በንግድ ዘላቂነት እና የአባላት የመረጃ ቋት ሥርዓት ስትራቴጂካዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቋል። የካፒታል ጋዜጣ ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀኃፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር ሰፊ፣ዝርዝርና ሙያዊ ቆይታ አድርጓል። በተከበሩ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራውና የምክር ቤቱን የቦርድ አባላት ያካተተው ልዑክ፣ ከ10 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በኤግዚቢሽኑ ተሳትፏል።

Read more

Jun 27, 2025 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ልዑክ በናይጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደርና ልዩ መልዕክተኛ ለገሰ ገረመዉ የእራት ግብዣ ተደርጎለታል።

በናይጄሪያ አቡጃ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ልዑክ በናይጄሪያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ለገሰ ገረመዉ የእራት ግብዣ ተደርጎለታል።

ከእራት ግብዣዉ ጎን ለጎን የሁለቱን አገራት የንግድና ኢንቨስትመንት ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ዉይይት የተካሄደ ሲሆን በእራት ግብዣዉና ዉይይቱ ላይ የቀድሞዉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚ/ር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝም ታድመዋል። የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ልዑክም ለተደረገለት ግብዣና ዲፕሎማሲያዊ አቀባበል ላቅ ያለ ምስጋናዉን አቅርቧል።

Jiila Mana Maree Daldalaafi Waldaalee Sekterootaa Itoophiyaa Naayijeeriaa, Abuujaatti argamauuf Ambassaaddara Itoophiyaa, Ambaasaaddar Laggasaa Garramawutiin affeerraan irbaataa taasifameefiira.

Affeerraa irbaataa kanarratti haala walitti dhufeenya biyyota lamaaniifi qunnamtii daldalaafi invastimantii cimsuun danda’amurrattis mariin kan taasifame yoo ta’u, Ministirri Muummee Itoophiyaa duraanii Obbo Hayilamaariyam Dassaalenyis saganticharratti argamaniiru. Jiilli Mana Maree Daldalaafii Waldaalee Sekteroota Itoophiyaas simannaafi affeerraa irbaataa taasifameefiif galateeffateera.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia