Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jul 01, 2025 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከተለያዩ ማህበራት ለተውጣጡ በተለያዩ የቢዝነስ አማራጮች ለተሰማሩ ሴቶች ስልጠና ሰጠ ፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከተለያዩ ማህበራት ለተውጣጡ በተለያዩ የቢዝነስ አማራጮች ለተሰማሩ ሴቶች ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡
ስልጠናው ሴቶች በፋይናንሻል ማኔጅመንት ዙርያ ያላቸውን ክህሎት ለማሳደግ ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡
የስልጠናውን መጀመር አስመልክቶ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና ፀሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ( ተባባሪ ፕሮፌሰር)  ምክር ቤቱ አንጋፋ ተቋም መሆኑን ጠቁመው ፣እንደ ተቋም ከተሰጡን  ተልዕኮዎች አንዱ የሴቶችን አቅም በተከታታይነት መገንባት ነው ብለዋል፡፡
በመሆኑም የሚሰጡ ስልጠናዎች  አባሎቻችንና በተለያዩ ቢዝነሶች የተሰማሩ ሴቶች የንግድ ሳይንስ እውቀት ማሳደግ እንዲሁም ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች በተሰሩ የተቋሙ የሪፎርም ስራዎች በስልጠና ብቁና ተጠቃሚ  ማድረግ አንዱ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ስለሆነም በንግድ ስራ የተሰማሩ ሁሉ የፋይናንስ ማኔጅመንትና የድጅታል እውቀታችሁን ማሳደግ፣ የሚሰጡ ስልጠናዎችን በስራ ቦታ መተግበርና የእውቀነት ሽግግር ማድረግ አስፈላጊ ነው ብለዋል፡፡
ስልጠናው የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ መምህር እንዲሁም የፋይናንስ ባለሞያ በሆኑት በዶ/ር ሐውለት አህመድ እየተሠጠ ነው፡፡
 
The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Association (ECCSA) holds financial Management training to Women drawn from various Business Associations.
In his opening speech, the Secretary General of Ethiopian chambers of Commerce and Sectoral Association, Dr. Kenenisa Lamie (Associate Professor), pointed out that the Chamber is the apex and the Oldest Organization in the country.
He added that the Ethiopian Chambers of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) is continuously Working to build the capacity of women in Business.
The training fills the gap of knowledge and skill in business among member of ECCSA in general and women in Particular He Said. Accordingly it is important for all those engaged in business should increase their financial management and digital skill implementation in workplace, and in Commerce.
The training is being provided by Dr. Hawlet Ahmed, a lecturer and financial expert at Addis Ababa University.

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia