Feb 26, 2025 .
የኢትዮ-ደቡብ አፍሪካ የቢዝነስ ፎረም ( Ethio-South Africa Business Forum) ተጀምሯል፡፡
የኢትዮ-ደቡብ አፍሪካ የቢዝነስ ፎረም ( Ethio-South Africa Business Forum) ተጀምሯል፡፡
በሁለቱ አገራት መካከል ያለው የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት የበለጠ በሚጠናከርባቸው እንዲሁም በቀጣይ በትብብር ሊሰሩ በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት አካሂደናል፡፡
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት -ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር

