Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Feb 26, 2025 .

መንግስት የግሉን ዘርፍ እያነቃቃ መገኘቱ ምርታማነትንና ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማታችንን ከግብ ለማድረስ እና ኢኮኖሚያችንን ለማጠናከር

ከምንጊዜዉም በበለጠ መንግስት በአሁኑ ሰዓት የግሉን ዘርፍ እያነቃቃ መገኘቱ ምርታማነትንና ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማታችንን ከግብ ለማድረስ እና ኢኮኖሚያችንን ለማጠናከር ወሳኝ ሚና አለው ሲሉ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር  ገለፁ።

አክለዉም፤ ይህም ለአፍርካ የነፃ ንግድ ቀጠና እና ለለሎችም የዓለም ገበያዎች ጥሩ ዝግጅት እንዲኖረን ያደርጋል ብለዋል ::

ምክር ቤታችንም የኢትዮጵያ ታምርት እና የኢትዮጵያን ይግዙ ንቅናቄን በአገር ዉስጥና በዉጭ ባለድርሻ አካላትን በማቀናጀት በሰፊው እየሰራ ነው ሲሉም አጠቃለዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia