Feb 26, 2025 .
የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጦች ባስገኙት ፋይዳ ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው።
የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጦች ባስገኙት ፋይዳ ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው።
የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በኃይሌ ግረንድ ሆቴል ባዘጋጀው በዚህ የውይይት መድረክ ላይ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሠፋ፣ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ፣ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱን ጨምሮ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር እና ሌሎች ከፍተኛ የዘርፉ ባለሙያዎችና የኩባንያዎች ተወካዮች ተገኝተዋል።
የፕላንና ልማት ሚንስትር ዶክተር ፍጹም አሠፋ በማክሮ ኢኮኖሚው ሪፎርም፣ የመዋቅራዊ የሽግግር ሂደት እንዲሁም በነበረው ኢኮኖሚያዊ ለውጦችና የተገኙ ውጤቶች ዙሪያ ሠፊ ማብራሪያ አቅርበዋል።
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር በበኩላቸው በሀገራዊ የኢኮኖሚ ሪፎርም የግሉን ዘርፍ ተሣትፎ እና የተገኙ ውጤቶች እንዲሁም በዚህ ዙሪያ በምክር ቤቱ እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ዙሪያ ገለጻ አድርገዋል።

