Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Feb 26, 2025 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቪያሞ ከተሰኘው ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር ተወያየ፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቪያሞ ከተሰኘው ዓለም አቀፍ ተቋም  ጋር ተወያየ፡፡

ሁለቱ አካላት በጋራ በሚሰሩባቸው አግባቦች ላይ የተወያዩ ሲሆን ፤ ምክር ቤቱ በሚሰራቸው ዋና ዋና ተግባራት ዙሪያም የምክር ቤቱ ዋና ፀሐፊ ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ  ማብራሪያ ሰጥተዋቸዋል፡፡

የቪያሞ ተወካዮችም ድርጅቱ በአሁኑ ወቅት በተለይም የሞባይል ቴክኖሎጂን በመጠቀም መረጃዎችን ለማህበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ የሚቻልባቸውን አግባቦች አብራርተዋል፡፡ በቀጣይም ሁለቱ ተቋማት የግሉን ዘርፍ ለማበረታታት በጋራ እንደሚሰሩ ተወያይተዋል፡፡

ቪያሞ የመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ ለጋሽ ድርጅቶች እና ሌሎች ተቋማት መድረስ ለሚገባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በሞባይል አማራጭ ተደራሽ እንዲሆኑ የሚያስችል የዲጂታል ቴክሎጂ አማራጮች ላይ የሚሰራ ዓለም አቀፍ ተቋም ነው፡፡

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia