Apr 01, 2025 .
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴን ሰየሙ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴን ሰየሙ፡፡
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢርም
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግሥት አንቀጽ 102 እና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 133/2011 አንቀጽ 5(1) መሠረት ከመጋቢት 17 2017 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ዕጩ መልማይ ኮሚቴ አባል ሆነው ተሰይመዋል ። (ኤፍ.ቢ.ሲ)

