Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Apr 02, 2025 .

የዉጭ ምንዛሪ እጥረትን በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር መቻሉን የኢትዮጵየያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ አስታወቁ ።

የዉጭ ምንዛሪ እጥረትን በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር መቻሉን የኢትዮጵየያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ አስታወቁ ።

በቂ የዉጭ ምንዛሪ ክምችት በመኖሩ  እ.ኤ.አ. ከኤፕሪል 01 ቀን 2025 ጀምሮ በሳምንት ሁለት ጊዜ  ለንግድ ባንኮች በጨረታ ማቅረብ እንደሚጀመርም ገልፀዋል። ይህ ለንግዱ ማህበረሰብ ታላቅ ብስራት ነዉ።

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia