Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Apr 03, 2025 .

በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር የተመራና የምክር ቤቱን የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አባላት ፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚንስቴር ሚንስትር ደኤታ እንዲሁም ከምክር ቤቱና GIZ ኢትዮጵያ የተወከሉ ኃላፊዋችን ያካተተ ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ታንዛኒያ ዳሬሰላም ገብቷል ::

ቡድኑ ታንዛኒያ ሲደርስም፤   በዳሬሰላም የሚገኘው የኢትዮጵያ  ኤምባሲ  ደማቅ አቀባበል ያደረገ ሲሆን  ቡድኑ በኤንባሲው ዋና ቢሮ በመገኘትም  ጠቃሚ የሆኑ ቅድመ ዉይይት አድርጓል ::
በውይይቱ ላይም የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር  አምባሳደሩን ጨምሮ ሌሎች የኢምባሲው  ሰራተኞች ከጉዞ ዝግጅት ጀምሮ  ላደረጉት እገዛ   በቡድኑ  ስም  ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia