Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Apr 23, 2025 .

የኢትዮ-ሳዑዲ የጋራ ንግድ ም/ቤት የመጀመሪያ ስብሰባ እና የቢዝነስ ፎረም ሚያዚያ 14 ቀን 2017 በሳዑዲ አረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ ተካሄዷል።

የኢትዮ-ሳዑዲ የጋራ ንግድ ም/ቤት የመጀመሪያ ስብሰባ እና የቢዝነስ ፎረም ሚያዚያ 14 ቀን 2017 በሳዑዲ አረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ ተካሄዷል።

በፎረሙ ላይ ከ100 በላይ የሁለቱ አገሮች የንግድ ማህበረሰብ አባላትን የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የተገኙ ሲሆን፥ በሁሉቱም አገሮች ለንግዱ ማህበረሰብ ያሉ መልካም እድሎችን በተመለከተ ገለጻዎች ተደርገዋል::

በንግዱ ማህበረሰብ አባላት መካከልም የቢ2ቢ ውይይቶች ተካሂደዋል።( በሪያድ የኢትዮጵያ ኢምባሲ )

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia