May 03, 2025 .
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የዳይሬክተሮች ቦርድ 1ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በአዲስ አበባ ኢሊሌ ሆቴል


የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የዳይሬክተሮች ቦርድ 1ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ኢሊሌ ሆቴል እያካሄደ ነው፡፡
ቦርዱ የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛውን ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም መገምገምና በሌሎችም ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡







