Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

May 07, 2025 .

የኢትዮጵያ እና እስራኤል ኩባንያዎች የቢዝነስ ለቢዝነስ (B2B) ውይይት ተካሄደ።

 

የኢትዮጵያ እና እስራኤል ኩባንያዎች የቢዝነስ ለቢዝነስ (B2B) ውይይት ተካሄደ።

በአዲስ አበባ ሀያት ሬጀንሲ ሆቴል ከተካሄደው የሀገራቱ የቢዝነስ ፎረም ጎን ለጎን የተካሄደው ይህ የቢዝነስ አቻ ለአቻ ውይይት ተቋማት ተቀራርበው ለመሥራትና ልምድ ለመለዋወጥ ትልቅ አጋጣሚ የሚፈጥር ነው ተብሏል።

በውይይቱም ከእሥራኤል የመጡ የሀገሪቱን የአምራቾች ማኀበር ጨምሮ እንደ አልትራ ኢንፎርሜሽን ሶሉሽን፣ ፖስትሮን ኢንጅነሪንግ ያሉ ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል።

ኩባንያዎቹ መሠል የቢዝነስ ለቢዝነስ ውይይቶች በጋራ ለመሥራትና በሀገራቱ መካከል ያሉትን የገበያ እና ኢንቨሥትመንት አማራጮች በአግባቡ ለመረዳት እንደሚያሥችል ገልጸዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia