May 14, 2025 .
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ከቻይናው ዓለም አቀፍ የንግድ ፕሮሞሽን ምክር ቤት (CCPIT) – ሺጂያንግ ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ።


የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ከቻይናው ዓለም አቀፍ የንግድ ፕሮሞሽን ምክር ቤት ( CCPIT) – ሺጂያንግ ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ።
በአዲስ እበባ ሸራተን አዲስ ሆቴል የተካሄደው ሥምምነቱ የሁለቱን ሀገራት የቢዝነሥ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ እንደሚያደርገው ይታመናል።
ከዚሁ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ ኩባንያዎችም ከቻይና (ሺጂያንግ) አቻዎቻቸው ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያሥችላቸውን ሥምምነት ተፈራርመዋል።


