Jun 02, 2025 . የላቀ ዉጤት ላስመዘገቡ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች የዕዉቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። በ13ኛዉ ዙር የኦሮሚያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቶች የልምድ ልዉዉጥ ላይ የላቀ የአፈፃፀም ዉጤት ላስመዘገቡ የከተሞች ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤቶችና የክልሎች የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች የዕዉቅና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። Previous Post የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር መድረክ – የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የቦርድ አባላት ተሳትፎ Next Post የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች ከንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ደኤታ አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር ) ጋር ተወያዩ፡፡