Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Jul 05, 2025 .

የኢትዮጵያ ደን ልማት በአዳማ ከተማ ግሉ ዘርፍ ተሳትፎ በደን ልማት (Private Sector Engagement in Forestry) በሚል ርዕስ ያዘጋጀው ወርክሾፕ ተካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ ደን ልማት በአዳማ ከተማ ሃይሌ ሪዞርት የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ በደን ልማት (Private Sector Engagement in Forestry) በሚል ርዕስ ያዘጋጀው ወርክሾፕ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በወርክሾፑ ላይ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ገለፃና ማብራሪያ አድርጓል።

በማብራሪያው የም/ቤቱ ኣላማ፣ እየተደረጉ ያሉ ስኬታማ የሪፎርም ስራዎችና ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እንዲሁም በ”Forestry” ዙሪያ የተሰሩ ስራዎችና ግኝቶች ተካተዋል። በተጨማሪም አብሮ በመሥራት ላይ ክፍተቶች እንዳሉ እና ለወደፊት በጋራ መስራት እንዲቻል ጥቆማ ተሰጥቷል።

ወርክሾፑ በም/ቤቱ እና በተለያዩ ባለድርሻ አካላት መካከል ስለሚኖረው የተሳለጠ ግንኙነት ውጤታማ ተሞክሮ እንደሚኖረው ይጠበቃል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia