የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር የአጋርነት ስትራቴጂ የግማሽ ዘመን አፈፃፀም ዙርያ ውይይት አድርጓል፡፡


የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የኢትዮጵያ ዋነኛ የልማት አጋር ከሚባሉት አንዱ ከሆነው የአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር የአጋርነት ስትራቴጂ የግማሽ ዘመን አፈፃፀም ዙርያ ውይይት አድርጓል፡፡
የውይይቱ አላማም በአጋርነት ስትራቴጂው በተካተቱ ሴክተሮች ውስጥ የግሉ ዘርፍ ሚና ምን እንደሚመስል ለመገምገምና በቀረው የስትራቴጂክ የትብብር ጊዜው ማለትም እ.ኤ.አ. እስከ 2027 ድረስ በተመረጡ ሴክተሮች የግሉ ዘርፍ መሳተፍ እንዳለበት ለማበረታታትም ነው፡፡
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ዋና ፀሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ (ተባባሪ ፕሮፌሰር) እስከ ዛሬ ድረስ የልማት አጋሮች ከመንግስት ጋር ብቻ ሲሰሩ እንደነበር በመግለፅ ም/ቤቱ አሁን ላይ የግሉን ዘርፍ አቅም ለመገንባትና በልማት አጋሮች የሚመጡ ፈንዶችን በስራ ላይ የማዋል ቁመና እንዲኖራቸው ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስረድተዋል፡፡
የአፍሪካ ልማት ባንክ ከፍተኛ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ሚስተር ናትናኤል በበኩላቸው የትዮጵያ መንግስት በአሁኑ ወቅት የኢኮኖሚ ዘርፎቹን ለውጭ አገራት ክፍት በማድረጉ የኢትዮጵያ የግሉ ዘርፍ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመውጣት እና ከልማት አጋሮች ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆን እንዳለባቸው ገልፃወል፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክም የግሉን ዘርፍ ተወዳዳሪነት ለማጎልበት እና በአገር ኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ የሚኖራቸውን ድርሻ ለማሻሻል በም/ቤቱ የሚሰሩ የአቅም ግንባታ ስራዎችን ይደግፋል ያሉት ባለሙያው. በተለይም ለአሰነስተኛና መካከለኛ ቢዝነሶችና ለአግሮ ማኑፋክቸሪንግ ልዩ ትከረት እነደሚሰጥ ጠቁመዋል፡፡

The Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Association (ECCSA) held discussions with the African Development Bank, one of Ethiopia’s major development partners, on the mid-term implementation of the partnership strategy. The purpose of the discussion is to assess the role of the private sector in the sectors included in the partnership strategy and to encourage private sector participation in selected sectors for the remainder of the strategic partnership period, which runs until 2027.
Dr. Kenenisa Lami (Associate Professor), Secretary General of the Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Association, explained that until now, development partners mostly worked with the government, and the chamber is now working to build the capacity of the private sector and ensure that they have the capacity to absorb funds from development partners.
Mr. Nathaniel, Chief Country Economist at the African Development Bank, said that the Ethiopian government is currently opening up its economic sectors to foreign countries, and that the Ethiopian private sector must be ready to emerge as a competitor and work with development partners like AfDB.
The African Development Bank also supports capacity building activities in the sector to enhance the competitiveness of the private sector and improve its contribution to the country’s economic growth, the expert said. He pointed out that special attention will be given to small and medium-sized businesses and agro-manufacturing.

