Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Aug 27, 2025 .

የኢትዮ-ኮሎምቢያ የንግድና ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ።

የኢትዮ-ኮሎምቢያ የንግድና ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ።

በፎረሙም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ያስሚን ወሃብረቢ፣ የኮሎምቢያ ምክትል የንግድ ሚኒስትር ሊዊስ ፊሊፔ ኬንቴሮ፣ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት የሥራ ኃላፊዎችና የሁለቱ ሀገራት የቢዝነስ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል፣

የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ትስስር ለማሣደግ ሁለንተናዊ የዲፕሎማሲና የኢኮኖሚ ልውውጥን ከፍ ማድረግ እንደሚገባ በፎረሙ ላይ ተነስቷል።

ለኮሎምቢያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ሥላለው የኢንቨሥትመንት እድል ገለጻ የተደረገላቸው ሲሆን የሁለቱ ሀገራት የቢዝነስ ተቋማት የቢዝነስ ለቢዝነሥ ውይይትም ተካሂዷል።

የኮሎምቢያ ኩባንያዎችም ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር ለመሥራርት ፍላጎት እንዳላቸውም ገልጸዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia