Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Sep 06, 2025 .

በኢትዮጵያ ፣በጂቡቱና በአፍሪካ ህብረት የኢንዶኔዢያ አምባሳደር  ፋይዛል ቼሪ ሲድሃርታ  የተመራ የልዑካን ቡድን አርባ ምንጭ ከተማ ገብተዋል

በኢትዮጵያ ፣በጂቡቱና በአፍሪካ ህብረት የኢንዶኔዢያ አምባሳደር  ፋይዛል ቼሪ ሲድሃርታ  የተመራ የልዑካን ቡድን አርባ ምንጭ ከተማ ገብተዋል

የልዑካን ቡድኑ አርባ ምንጭ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ቦጋለ ቢታኔን ጨምሮ የክልልና የዞን የስራ ኃላፊዎች ፣ የጋሞ አባቶች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ልዑካኑ በቆይታቸው  በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እና በአርባ ምንጭ ከተማ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አስተባባሪነት በንግድ ለንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር ዙሪያ ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር በአርባ ምንጭ ከተማ በሚካሄደው የምክክር መድረክ ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ነሀሴ 30/2017 ዓ.ም (ጋሞ ዞን መ/ኮሚዩኒኬሽን)

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia