Sep 30, 2025 .
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከጅቡቲ ንግድ ምክር ቤት ጋር በንግድ ግንኙነት ማጠናከር ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀምጧል።

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከጅቡቲ ንግድ ምክር ቤት ጋር የሁለቱን አገሮች የንግድ ግንኙነት ማጠናከር ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ምን መደረግ እንዳለበት አቅጣጫ አስቀምጧል።
ዉይይቱ የኢትዮጵያ ሎጂስቲክስ ዘርፍ ማህበራት ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት እና ከጅቡቲ ንግድ ምክር ቤት ጋር በጅቡቲ ካዘጋጀው 2ኛው የኢትዮ ጂቡቲ ቢዝነስ ማስፋፍያ ጉባኤ ጎን ለጎን የተካሄደ ነው፡፡

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations (ECCSA) held discussion with Djibouti Chamber of Commerce on strengthening trade relation with the two countries and kept direction on what to do next.
The event is held parallel to the Business Boosting Conference organized by Ethiopian Logistics Sectoral Association (ELSA) in collaboration with ECCSA and Djibouti chamber of commerce at Djibouti.

