Mon - Fri: 8:30 - 05:30 PM
info@ethiopianchamber.com

Read more

Oct 09, 2025 .

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ ባደረገው አስተዋጽዖ እውቅናና ሽልማት ተበረከተለት ::

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ ባደረገው አስተዋጽዖ እውቅናና ሽልማት ተበረከተለት ::

የተሰጠውን የእውቅና ሽልማትም የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሰብሰብ አባፊራ አባጆቢር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት ከአቶ አደም ፋራህ እጅ  ተቀብለዋል፡:

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ሌሎች አካላትም እውቅናና ሽልማት ተበረክቶላቸዋል።

Leave a comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations

Contact Info

Mon - Fri : 8:00 AM - 05:00 PM
Sat : 8:00 - 06:00 PM
+251 115 514 005
info@ethiopianchamber.com
+251-115-517699
517

Office Address

Mexico Square, Addis Ababa, Ethiopia